የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ጤና ኢኒስቲቲዩት እጩ ምሩቃን ሲሰሩ የቆዩትን ምርምር አቀረቡ
Posted by admin on Wednesday, 24 August 2022ነሐሴ 11/2014 ዓ.ም
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ጤና ኢኒስቲቲዩት እጩ ምሩቃን ከኢኒስቲቲዩቱ ጋር በመተባበር በማህበረሰብ ጤና ዙሪያ ለሁለት ተከታታይ ወራት ሲሰሩት የቆዩትን ምርምር አቀረቡ።
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ጤና ኢኒስቲቲዩት እጩ ምሩቃን ከኢኒስቲቲዩቱ ጋር በመተባበር በማህበረሰብ ጤና ዙሪያ ለሁለት ተከታታይ ወራት ሲሰሩት የቆዩትን ምርምር አቀረቡ።
የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር ገመዳ ኦዶን ጨምሮ የጤና ኢኒስቲቲዩቱ መምህራንና የኢኒስቲቲዩቱ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች ተገኝተዋል። የማህበረሰብን የጤና ችግር ለመፍታት የተደረገዉ Team Training Program(TTP)በተለያዩ አራት ወረዳዎች ሲሆን ዱግደ ዳዋ፣ቡሌ ሆራ፣ ያቤሎ እና ጓንጓ ጥናቱ የተደረገባቸው ወረዳዎች ናቸው።