የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ስብሰባ አካሄደ
Posted by admin on Tuesday, 3 May 2022
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ አባላት በ2014 ዓ.ም የ3ተኛ ዙር ስብሰባዉን በብሾፍቱ ከተማ ተቀመጠ፤ በመድረኩ ላይ አዲስ የቦርድ አባላት ተመድበው የሥራ ርክክብ አድርገዋል። እንዲሁም የዘጠኝ ወር የስራ እቅድ አፈፃፀም በመገምገም ለወደፊቱ የስራ አመራር በመስጠት ስብሰባቸው ተጠናቋል ።
አዲሱ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ አባላት
1. ዶ/ር ስዩም መስፍን-ሰብሳቢ
2. ፕሮፌሰር ደጀኔ አየለ -ምክትል ሰብሳቢ
3. ተባባሪ ፕሮፌሰር ጫላ ዋታ- ፀሃፊ
4. ፕሮፌሰር ገዛኸኝ ይርጉ -አባል
5. አቶ ጀምበሩ አበበ-አባል
6. ዶ/ር የሺእመቤት ጫንያለዉ-አባል
7. ወ/ት ራሄል ጌታቸዉ-አባል
ለላቀ ለዉጥ እንተጋለን !!!
ሚያዝያ 23/2014 ዓ.ም
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ